  ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት
      ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004
      እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 11,298፡ ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት
      ለመግባት «መግቢያ» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ከላይ
      መልመጃ የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። ጥያቄ ካለወት እኒህን ነባር አባላት ፈቃደ፣ እልፍዓለም፣
      ቡልጌው፣አንዋርንና Hጌትነትን ይጠይቁ።
‎የኤሌክትሪክ እምቅ (ታሪክ)  (ውይይት | አስተዋጽኦች) (አዲስ ገጽ ፈጠረ፦
      «'''የኤሌክትሪክ እምቅ''' ወይንም '"የኤሌክትሪክ መስክ እምቅ''' በአንድ ነጥብ ላይ ያለ
      [[የኤሌክትሪክ ...»)
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቲያትር ቤት የሃገር ፍቅር ቴአትር ሲሆን የተመሰረተው በ1927 የሃገር ፍቅር ማህበር
      በሚል ስም ነበር:: 
የአቡጊዳ ታሪክ
ቤት በአቡጊዳ ተራ ሁለተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያና በዓረብኛ ፊደሎች
ሁለተኛው ፊደል «ቤት» ይባላል። በግሪክም ሁለተኛው ፊደል «ቤታ» ይባላል።
በዕብራይስጥ አንድ ነጥብ በመሃል ውስጥ ሲኖር (בּ) ድምጹ እንደ «ብ» ቢመስልም ያለዚያ ነጥብ ግን (ב) እንደ
«ቭ» ይሰማል። ለዚያም ደግሞ በአማርኛ ይህ ድምጽ «ቨ ቩ ቪ ቫ ቬ ቭ ቮ» በተለይ በባዕድ ቃላት ሲጋጠም
ከ«በ...» ትንሽ ተቀይሯል።
በዚህ ዕለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ማርያምን በዓል በማሰብ ትዘክረዋለች።
